Information

ሙሀመድ አወል Muhammed Awel ሺሊላ ሺሊላ እንጉርጉሮ

Basic shortcuts

Ctrl + SSave subtitles
Ctrl + click
Double click
Edit highlighted caption
TabEdit next caption
Shift + TabEdit previous caption
EscLeave edit mode
Ctrl + SpacePlay / pause video
Ctrl + HomePlay selected caption
Ctrl + EnterSplit caption at cursor position
at current time

Advanced shortcuts

Ctrl + InsertAdd new caption
Ctrl + DeleteDelete selected caption
Ctrl + IEdit currently played segment
Shift + EnterNew line when editing
Ctrl + LeftPlay from -1s
Ctrl + RightPlay from +1s
Alt + LeftShift caption start time -0.1s
Alt + RightShift caption start time +0.1s
Alt + DownShift caption end time -0.1s
Alt + UpShift caption end time +0.1s

Annotation shortcuts

Ctrl + 1Hesitation
Ctrl + 2Speaker noise
Ctrl + 3Background noise
Ctrl + 4Unknown word
Ctrl + 5Wrong segment
Ctrl + 6Crosstalk segment
You are in the read-only mode. Close
00:00.0
11:33.0
ሺሊላ ሺሊላ
ሺሊላ ሺሊላ
ያኸይረ ኸልቂላህ
ሽሊላ ሽሊላ
ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ
ሙሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ


ያአዪሀል በድሩ
የተቀመጥኩበት ከተማውማማሩ
ናፋቂው ተጎዳ ርቆት አገሩ
ያ የሚያምረዉ ቀየ ረዉዳዉ ሰፈሩ
ሚምበሩ ሚህራቡ የብረት አጥሩ
ያ ለምለሙ ጨፌ ሚስክና አምበሩ
ንጉሱ ያሉበት ጨርቃው ጀምበሩ
ውዲታው ይደባው ውዲታው የነባው
በየደረሰበት ያሰኛዋል ጀዝባው
እንደ ገደል ውሃ አይታገድ እምባው
ስምም ስነስ ሆዱን እያባባው
ቢጠሩት አይሰማም ቢመክሩት አይገባው
ቀልብን ትዝ እያለው ረውዳና ቁባው
ይላል እንገናኝ ልምጣና ሙሐመድ


ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ
ያኸይረ ኸልቂላህ
ሽሊላ ሽሊላ
ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ
ሙሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ

እሰይ የምስራች የልቤን አረኩኘ
ናፍቆኝ ይኖር ነበር ደግ ተማረኩኝ
አለሙን አሞልቶ ኑሩን አጮለኩኝ
እግሮቼን ነቅየ ወደሱን ሮጥኩኝ
ያን ያስለመደኝን ፊቱን አስተዋልኩኝ
አትኩሬ ለማየት ሀይባውን አልቻልኩኝ
ነተትወዲያ ያለን ተውኝ አትነካኩኝ
ምነው የዛንለታ እፊቱበሞትኩኝ
ይሆን ነበር ሞቴ በደህና
ዉዴታው ያደባው ቋንቋው ብዙ ነው
ባእዱ ነቢ ነቢ ባእዱ ሳኪትነው
ባእዱ ሱንኝ ነው ባእዱ ዛኪር ነው
እኩሌታው በጦም ዑምሩን ገፊ ነው
ባእዱ ሌት ቀን ሶላት ረፍት የለው
ባእዱ ሰው ጋር ሁኖ ውስጡን ገሪብ ነው
ያረሱለላሂ በስቶል ናፋቂው እጅግ ሰው ተጎዳ
ባንቱ የሚበላው የሚያለቅሰው በስቶል
ቸግሮት መላው
ውሰዱት በሀድራ መኪና ሙሀመድ (2)


ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ
ያኸይረ ኸልቂላህ
ሽሊላ ሽሊላ
ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ
ሙሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ

የኑሩ ምሰሶ በሁለቱም አገር የተላከው በስቶ
የላይ ታቹን ከውኑን በሹመት ደምሶ
ስንቱን አሰከረው ሸውቁ እንደ እሳት ልሶ
አሚርን ከየመን ወሰደው ቀስቅሶ
ገደለው ቡርአይን አካሉን አፍርሶ
ቡሶይርን ደገመው ሌት ቀን አስለቅሶ
ሷሂበል ወራቂን ጉበቱን አፍርሶ
ስንቱን ፈነገለው ንጉስ ላይ ተኩሶ
ምነው በወስዱኝ አኔን ተዋዉሶ
ገዳየ ነብየ ጌታየ ነብየ ወዳጅህ ያለቅሳል
ጠይባ እየተመኝ ይላል ምን ፈቀደኝ
ረውዳውን ያየ ለካ እጣው ወጣለት
ዛትሁን ያገኘ ቢሞትም ግዴለም ሀያቱ ቢቆይ
አይሹ የሰአዳ ሆነና ሙሐመድ (2)


ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ
ያኸይረ ኸልቂላህ
ሽሊላ ሽሊላ
ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ
ሙሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ


ሙሐመድ ከማሉ ለሹሁዱ ቁንዲ
አንቱ ነሁ ምሰሶ ሹም ሽሩ ባንቱ ነዉ
ነብዩም ሙርሰሉም አቢዱም ዛሂዱም
አሪፋም ኩመሉ የሁሉ ማግኛ
ሰበቡ ነሁ አሉ ሙሂቦቹ ሁሉ
ቀለጡ ዋለሉ እነ ሃጂ አረቡ
ወደዛው ሳብ አሉ እነ አህመደል ሀዲ
በጠዋት ኮለኮሉ ጠይባ ላይ ቁጭ ብለው
ጦይባ ላይ ቁጭ ብሎ በሆላም በፊትም
ፋኖስ አስተክሎ ሸውቁ ስንቱን ፈጀው
ኩላሊቱን ብሎ ያለቅሳል ወዳጅሁ
ሀበሻ ቁጭ ብሎ ጀማሉህ ይምጣና
ይውሰደው አባብሎ እምባሁን ይጥረገዉ
አይዞህ አይዞህ ብሎ እወዳጅህ ዘንዳ
ትደርሳለህ ብሎ እመልካሚቱ አገር መዲና
ሙሀመድ (2

ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ
ያኸይረ ኸልቂላህ
ሽሊላ ሽሊላ
ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ
ሙሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ




ቀልቡ ላይ የወጣው የመሀባው ጣይ
ሌት ቀን ሶብር የለውም ቀልቡ ነው ዋላይ
አይኑ ያየ ጊዜ የሀድራ ሰላይ
ጆሮው ስታዳምጥ የሀድራ ሰላይ
ልብረር ልብረር ይላል ከመሬቱ ላይ
እምባው ገንፈል ይላል በጉንጮቹ ላይ
በገራምዘበኛ ሀድራ ተከባለች
እልፍኝ ካዳራሽ ጋር ቤት አሰርታለች
ከውኑን እየዞረች እየኝ ትላለች
ሀበሻ ተሻግራ ጐበዝ ትመርጣለች
ፊት እነ ቡራይእን ተማረኩ እንዳለች
በሀገር ላይ ዘልቃ አልጋዎን ተክላለች
በአህመድ ኢብኑ ሳሊህ ቸሬዋን ስላለች
ስርፉዋን ደልድላ ጐጉር ላይ ጀበነች
የሀድራ ጐበዞች እየመለመች እያለች
የኔ ሰው ወዲህ ና መሀምድ (2)


ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ
ያኸይረ ኸልቂላህ
ሽሊላ ሽሊላ
ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ
ሙሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ




ሩጦ አምላጭ የለም እሶ የያዘችው
መላወስ የለውም ቁም መጣሁ ያለችው
ንጉስ ሙጃሂዱን ቁም ተያዝ አለችዉ
ለጮሌዋ ዘማቸ መጋቢያ አረገችው
የሀድራውን ሰንጋ ቀጫ ያዝ አለችው
የሸውቁን መለኮት ቁመህ ንፋ አለችው
የሰራ አካላቱን በቁሙ ጠፋችው
የሀድራ ባንዲራ ንጉስ ላይ ተኮለቸ
መቼም ማረፊያ የላት በራያ ወረደች
አና ላይ ተኩላ ዳና ተሞሽረች
ዳንየል አወል ላይ ንጥሮን አነጠረች
መጥና ቀምማ ሀድራዉን ኸመረች
አበዋ ኢማሙን የቤት ልጅ ጥራ አለች
እድምተኛ ገብቶ ብርሌ እያደለች
እያለች ጉዲሁን ግቡና ሙሀመድ (2)


ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ
ያኸይረ ኸልቂላህ
ሽሊላ ሽሊላ
ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ
ሙሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ


ያቺ የጦይባ ንፋስ ስንቱን አማታችው
ልቡን እየመታች ስንቱን ሰው ፈጀችው
በአረብ በአጀብ ስንቱን ገደለችው
ሽህ አሊ ጐንደርን ተያዝ ቁም አለችው
የሰራ አካላቱን በቁሙ ጠባችው
በጀማሉ ጥዬ ኦኔውን አለችው
ሀድራ ጉድ ይዛለች ሀድራ ጉድ ይዛለች
ሀይባና ኑር ለብሳ በጃ ጦር ይዛለች
መድፉም መትረኪስም አስጭና ይዛለች
እንኮን ተኩሳና በአይኗ ትነላለች
ደጋግ ያለበትን ፈልጋ ታውቃለች
አጊጣ ተኩላ ጫሊ ጀብላለች
በአረብ በአጀብ ልብ በል ትለዋለች
በሁለት አይኖቹ ታስለቅሰዋለች
በነ ሲራጁ ዲን ስንት ጉድ ሰርታለች
በነ አህደል ሀዲ ግሪሞን አሳይታለች
የነ አንይ ወዳጅ የዳና ሙሀመድ (2)


ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ
ያኸይረ ኸልቂላህ
ሽሊላ ሽሊላ
ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ
ሙሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ




እንደጠይባ ስፍራ ደማቅ አለ ወይ
ጥላት አስመስሎ ወዳጁን ገዳይ
በሀድራ ወርውሮ በጀማል ሰላይ
ያቺ የሀድራ ጥዬ ወዳጆን ኮልኮይ
ተብላ ሰዎቹን መርጠሽ ወዲህ በይ
ደግ አያመልጣትም ዘልቃለች ጫሊ ላይ
ታዋክበዋለች ሰፍራ ልቡ ላይ
ዟሂር ደህና መስሎ ውስጡን ባህር ላይ
ያየትምናት ገዳይ ሊጅትዎ አሉ ዎይ
ሙቶ አይቀርም ወዳጅ እሰው አገር ላይ
ይሄዳል በሀድራ መኪና ሙሀመድ (2)
ሺሊላ ሺሊላ ሽሪላ ሽሪላ
ያኸይረ ኸልቂላህ
ሽሊላ ሽሊላ
ያሸፊአል ኸልቂ ኢንደላህ
ሙሀመድ ያመሊሀል መዉጁዱ ቢላህ